አገልግሎቶቻችን/
Our services

የአምልኮ ፕሮግራም/Saturday Worship

ዘወትር ቅዳሜ 1500 - 1700 መደበኛ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት አለን።
Saturday from 15:00-17:00

የሰንበት ትምህርት ለልጆች /

Children service

ዘወትር ቅዳሜ 1600 - 1700
Saturday from 16:00-17:00 Sunday school for kids

የጸሎት ጊዜ/Prayer Meeting

ዘወትር እሮብ 1700-1800 የጸሎት ሰአት ZOOM
Every Wednesday from 17:00–18:00 — Prayer hour (on Zoom) 

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት/Bible Study

ዘወትር አርብ 1700-1800 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ZOOM
Every Friday from 17:00–18:00 — Bible Study (on Zoom)