ማስታወቂያ/ Advertisement

የአድራሻ ለውጥ ለኤፕሪል 28, 2026

የቤተክርስቲያን ጾም እና ጸሎት ከመጋቢት 30 እስከ ሚያዝያ 04, 2026

በግሪጎሪያን የቀን አቆጣጠር ከመጋቢት 30 እስከ ሚያዝያ 04, 2026 የጾምና የጸሎት ጊዜ ይኖረናል:
ሁሉ ምዕመን በዚህ ጾምና ጸሎት ጊዜ እንድትሳተፉ ቤተክርስቲያን ጥሪ ታቀርባለች::

በዚህ ፕሮግራም ላይ ለሚሳተፉ የቤተክርስቲያን አባላት፣ የZOOM ሊንክ በመጋቢት 30 እና 31 ሙሉ ቀን ለጸሎት ክፍት ሲሆን በቀሪዎቹ ቀናት ደግሞ ሁላችንም ከቀኑ 17፡00 ሰዓት ጀምሮ ለጸሎት እንገናኛለን።

የጌታ ጼጋ እና ሰላም ይብዛላቺሁ::

 

ኩነቶች/ Events

Page under Construction 

የቤተክርስቲያን ዜና/News

Page under Construction 

Picture Gallery

Conference Pictures

Summer Camp

Children Activities

Videos