እኛ ማን ነን

የኢማኑኤል ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በኮፐንሃገን ዴንማርክ የምትገኝ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን አባላቶችን ያቀፈች አጥቢያ ስትሆን 1990 ዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ በዴንማርክ ስትንቀሳቀስ የኖረች የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ናት:: አሁንም ለተከታዮቿ የእግዚአብሔር ቃል በማስተማር እና የመንፈስ ቅዱስን ፍሬ በማካፈል ላይ ትገኛለች።

Who Are We?

Emmanuel Evangelical Church in Copenhagen, Denmark, is a fellowship that embraces Ethiopian and Eritrean members. Since the early 1990s, it has been a dwelling place for Christ’s people living in Denmark. Even now, it continues to teach God’s Word and share the fruit of the Holy Spirit with followers.

 ራዕያችን

ገላትያ 4:19 :- ልጆቼ ሆይ፥ ክርስቶስ በእናንተ እስኪሣል ድረስ ዳግመኛ ስለ እናንተ ምጥ ይዞኛል።”

ራዕያችን ክርስቶስን በሰዎች ህይወት ውስጥ በመቅረጽ ኑሮአቸው የክርስቶስን ባህሪ እና ፍቅር በዕለት ተዕለት ሕይወታቸው በማንፀባርቅ ዓላማ መር የሆነ ሕይወት እንዲመሩ ማስቻል ነው።

Vision

“…I am again in the pains of childbirth until Christ is formed in you…” :-Galatians 4:19

 

Our vision is to see Christ formed in people’s lives, enabling them to reflect Christ’s character and love in their daily living, and to live with purpose as followers of Jesus.

 ተልዕካችን

ገላትያ 2:20 :- “ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።”

 

ተልዕካችን ሰዎች እራሳችውን ለክርስቶስ በማስገዛት እና ክርስቲያናዊ ሕይወት በመኖር ክርስቶስን ወደ መምሰል ደረጃ እንዲደርሱ ማድረግ ነው። ይህን በማድረግ በክርስቶስ የተጠራንበትን፣ እድፈት ወይም የፊት መጨማደድ የሌለባት  ቤተ ክርስቲያንን ማጽናት ነው። 

Mission

I have been crucified with Christ, and I no longer live, but Christ lives in me. The life I now live in the body, I live by faith in the Son of God, who loved me and gave Himself for me.” :- Galatians 2:20

 

Our mission is to help people surrender themselves to Christ and live a Christian life so that they may grow into Christlikeness. In doing this, we strengthen the Church to be without blemish or stain, just as we are called in Christ.

Page under construction

Emily Davis